User login

Amharic

For all content in Amharic script

የ2002ቱ አጠቃላይ ምርጫ ነፃና ፍትሃዊ አልነበረም፤ በበርካታ ችግሮች የተሞላም ነበር፤ ሲል ኢዴፓ አስታወቀ

ከህግ ውጭ ከአንድ በላይ የኢህአዴግ ወኪል ታዛቢ በየምርጫ ጣቢያዎች ተመድቦ እንደነበር ይላል ኢዴፓ

«በአንዳንድ አካባቢዎች ከህግ ውጭ ከአንድ በላይ የኢህአዴግ ወኪል ታዛቢ በየምርጫ ጣቢያዎች እንዲመደብ መደረጉና በአንዳንድ የምርጫ ጣቢያዎችም የተቃዋሚ የምርጫ ታዛቢዎች ያለ አግባብ እንዲባረረሩ መደረጉ፤ ከእንከኖቹ ጥቂቶቹ ናቸው፤»

ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ 547 መቀመጮች ካሉት የአገሪቱ ፓርላማ ከ99.6 በመቶ በላይ የሚሆነውን ማሸነፉ ከተነገረ በኋላ ተቃዋሚዎች ውጤቱን አስመልክቶ ያላቸውን አስተያየት በመግለጫዎች ጭምር እያስታወቁ ነው።

በሸንጎው ወንበሮች ባያሸንፉም የተሻለ ድምፅ ማግኘታቸው ከተነገረላቸው ሁለት ዋነኛ ተቃቃሚዎች አንዱ የሆነው ኢዴፓም በዛሬው ዕለት በጠራው ጋዜጣዊ መግለጫ አቋሙን ይፋ አድርጓል።

ፕ/ር መስፍን በዋስ ተለቀቁ - Professor Mesfin released on bail

አውራምባ ታይምስ (አዲስ አበባ)[Video]፡- አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ከስምንት ወር በፊት ከአባልነት ያሰናበታቸውና እርምጃውን በመቃወም ‹መርህ ይከበር› በሚል ስም ሲንቀሳቀሱ የነበሩት 12 አባላት በትናንትናው ዕለት መታሰራቸውን የቡድኑ ም/ሰብሳቢ አቶ የሽዋስ አሰፋ ለአውራምባ ታይምስ ገለጹ፡፡ [Read the news on PDF]

እነኢ/ር ግዛቸው የፓርቲውን የምስክር ወረቀት፣ ጽ/ቤቱን፣ ማሕተሙን፣ ሰነዶችና ንብረቶች እንዲያስረክቡ ተጠየቁ

Ethiopia Zare (ማክሰኞ ሚያዝያ 19 ቀን 2002 ዓ.ም. April 27, 2010)፦ እነፕ/ር መስፍን የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲን (አንድነትን) ሕጋዊነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት፣ ጽሕፈት ቤቱን፣ ማሕተሙን፣ ሰነዶችና ንብረቶችን እንዲያስረክቧቸው፤ ማሕተሙን እንዳይጠቀሙና እንቅስቃሴአቸውን እንዲያቆሙ ትናንት ለኢንጂንየር ግዛቸው ሽፈራው የፃፉላቸውን ደብዳቤ አልቀበልም ማለታቸውን አስመልክቶ፤ በዛሬው ዕለት ”የአንድነትን ሕልውና የመታደግ ጥረታችንን ሕገወጥነት አይገታውም” በሚል መግለጫ አወጡ።

አንድ ብርቱካን ለሁለት

- ፕሮፌሰር መስፍን የአዲሱ አንድነት ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ
"ስብሰባው በአንድነት ስም አልተካሄደም" የአንድነት ም/ሊቀመንበር አቶ አሥራት ጣሴ
". . . የሚሉትም ነገር ከይቅርታ ጋር ውሸት ይመስለኛል" የጠቅላላ ጉባዔው አስተባባሪ

Audio

DW Interview with Ato Yaicob, Ato Seye and Dr. Birhanu
Chapter 10 - From Dictatorship to Democracy
Chapter 9 - From Dictatorship to Democracy
Chapter 8 - From Dictatorship to Democracy
Chapter 7 - From Dictatorship to Democracy
Chapter 6 - From Dictatorship to Democracy
Chapter 5 - From Dictatorship to Democracy
Chapter 4 - From Dictatorship to Democracy
Chapter 3 - From Dictatorship to Democracy
Chapter 2 - From Dictatorship to Democracy

Thoughtful Quotes